Features ቴዎቶኮስ
ይህ መተግበርያ (App) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።ይዘት- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት?
ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤መልካም ንባብ!አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎትFacebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94Facebook Page - https://m.facebook.com/abukelemsissTelegram - http://t.me/abukelemsiss
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
See the ቴዎቶኮስ in Action
Get the App Today
Available for Android 8.0 and above